ወንድሙ መኮንን(እኩይ ፍልስጣ)

እኩይ ፍልስጣ በሊቃውንት የትርጓሜ መጽሓፍ የሰውን ሐጢአት ብቻ እየተዘዋወረየሚለቅምና ለሰው ደግ ነገር ለማሰብ ያልተፈጠረ የሰውን የቅንነት መንፈስ ሁሉየሚያጣምምና ተንኮለኝነት ብቻ የሚያረካው ሰዎችን በመወንጀል ክስ የሚያቀርብ ነገርግን አንድም ቀን ከሱ ተቀባይነት ያላገኘ የአጋንንታዊ ተግባር ማስፈጸሚያ መሣሪያየሆነው እኩይ ፍልስጣ በመባል ይታወቃል። እኩይ የሚለው የግዕዝ ቃል በቃል ሲፈታተንኮልኛ ወይም የተንኮል ተግባር ተገዥ መሆን ሲሆን አስፈጻሚውም የጋኔን ቅጥረኛናሎሌ አጋንንት የሚጫወትበት ቅንነት የጎደለው ማለት ነው።የተንኮል ሁሉ ምንጭ ሰይጣንነውና።


በለንደን የወሬ ጥንብ አንሳ በመሆን እንደ ጅብ አሽትቶ የወሬ ትርፍራፊ በመለቃቀም የሚለየውና ሰውንም ፍጹም በሆነ ሐሰት ተራ በሆነ አሉባልታ ስም በማጥፋትየሚታወቀው፤ ቀበቶውንና ሱሪውን ከወገቡ ላይ አስማምቶ የማይታጠቅ፤አነጋገሩየተባታዊ(ወንድነት) ጾታነቱን የማይገልጽ፤ የትሽመደመደ ተክለ ሰውነት፣ ፊት ለፊትሲያወራ እንደ ልጃገረድ የሰለለ ድምጽ ያለው የመቅለስልስ ገጽታ የሚያሳይ፤ ኢተፈጥሮአዊ የሆነ ገጸ ባህርይ የሚንጸባረቅበት፤ አጋንንት ስም በማጥፋት ርኩስ መንፈስ ያጠመቀው የሚመስል፣ ህሊናውን ሰባዊነት ለጎደለው አስተሳሰብ የሚያስገዛ፣ በጽሁፎቹሁሉ ውሳኔ የማያገኝ፣ ይግባኝ ሰሚ ዳኛ የሌለው ፈርድ የማይሰጥበት፣ በአስተማሪነትሊጠቀስ የማይችል፣ አርያነት የጎደልው አጋንንታዊ ስም ማጥፍት ተግባሩ የማንንነቱመገለጫ (super slander) ያደረገ የዘመናችን እኩይ ፍልስጣ ወንድሙ መኮንንብሎ መናገር ጥክክልኛ ፎቶ ጋራፉን በቃላት መግልጽ እንጅ ማጋነን አይሆንም ።


የእኩይ ፍልስጣ ወንድሙን ጽሁፎች ሁሉ ያነበበ ሰው ወንድሙ የመፍትሄ ሐሳቦችንበቅንነት መሠረታዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ አስታራቂ ቁምነገሮችንና ምክሮችንማዕከላዊ አማራጭነት ያላቸውን ሐሣቦች ከማፍለቅ ይልቅ አጋንንታዊ ስም የማጥፋትተግባርን እንደ ለዩ ችሎታውና መታወቂያው አደርጎ የሚቆጥር «ከወንድሙ መኮንን»እያለ በመጻፍ አጋንንታዊ ተግባሩን በመናዘዝና በመመንዘር የማይፈራ፣ ቆራጥ፣ ደፋርናጀግና አዋቂ መስሎ ለመታየት ይሞክራል፤ ጀግንንነት በኢተርኔት ጀርባ ተለጥፎ በስምማጥፋት ቢሆን ኖሮ እነ እኩይ ፍልስጣ ወንድሙ ኢትዮጵያን ገና ድሮ ነጻ ባወጡ ነበር፤መችም «ሰው ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ» በትፋት (ትውከት) ላይ ውር ውር የሚልትንኝ፣ ዕርም ቆጣሪና የራሱን ውስጣዊ የስነ ልቦና ጉድለትና አካላዊ ብቃት ማነስና(ስልብነት)(Insecurity) ርኩስ በሆነ መንፍስ ተጠምዶ አባትና ልጅ እንኩዋንበአንድ ላይ ቆሞ ሲያይ በግብረሥጋዊ ግኑኝነት የሚፈርጂ ከሕጻናት እስክ አረጋዊያን፤ከሊቅ እስከ ደቂቅ በመርዛማ ነውርኝነት በተሞላው ትውከት የመንፍሳዊ ሃይማኖትአባቶችንና የወጣቶችን የጸዳ የህይወትታሪክ የሚያቆሽሽ እጂግ በጣም ኢትዮጵያዊትህርምት፣ስብናና ጨዋነት የጎደለው ፍጡር ነው።


በዚህ አይነት አጋንንታዊ ተግባሩና መርዛማ ምላሱ በተጨማሪ በወንደነት ብቃት ማነሱጋር ተዳምሮ ሚስቱን እለት ተዕለት እያበሳጫት መርዝ ጠጥታ ከሱ የምትገላገልበትንየመጨረሻ ፍርድ በህይውትዋ ላይ ወሰነች ህይወትዋን ከመጨረሻው የሞት አፋፍ ላይካደረሰች በኃላ ብዙ ዶክተሮች ርብርብ አድርገው ከአስራ አምስት ቀን በላይ በህይወትናበሞት መካል(unconscious) ቆይታ ለማገገም ችላለች። ሆኖም አሁንም የተማላጤነንት የላትም «ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ዘላለም ያለቅሳል» ነውና ቀሪው የህይውትዘመንዋን አበላሽቶና አጨልሞ ሥራዋን አቋርጦ የዘመናዊ መደኃኒት ጥገኛ አደርጓታል ።ወንደሙ የሰይጣን ሎሌነቱን አጋንንታዊ ተፈተጥሮውና ተልዕኮው ሚስቱን ሳይቀርአበሳጭቶ የመጨረሻውን መርዝ ጠጥታ በሞት ጽዋ ከርሱ ለመላገል ያስገደዳት ሰውነው። እንግዲህ ይህ ሰው በተፈተሮው ምን ያህል የተበደለና በሚስቱ ላይ አስከፊ የስነልቦና ጥቃት እንዳደረሰባት በቀላሉ ያምናቀው የቅርብ ጊዜ ያደባባይ ምስጢር ነው።


እኩይ ፈልስጣ ወንድሙ ክርስትና ህይወት የሌለው በመሆኑ ነው እንጂ በሚፈጽመውየሰይጣን አጋንንታዊ ተግባር ምክንያት እግዚአብሔር በዚህ መልኩ ሲያስጠነቅቀውየንስሐ ግዜ ሲሰጠው ሰይጣን ከተቆጣጠረው እርኩሰት የተሞላበት አስተሳሰቡ መለወጥአልቻለም፤ ይልቁንም ከጊዜ ግዜ እየባሰበት መጥቶ የሰይጣን አፉን ከፍቶ መርዛም ትፋቱንበማስታውክ፣ የሰወችን የጸዳ ስብዕና ለማቆሸሽ፣ የታዳጊ ወጣቶቸን ስዕለት አእምሮለማደንዘዝ፣ መንፍሳዊ የአባትና የልጂነት ሃይማኖታዊ ግኑኝነት እንዲደበዝዝበኢትዮጵያዊነት የጨዋነት ስሜት መከባበር፣ መንፈሳዊ መፈቃቀርና ባህላዊናማህበረሰባዊ ቅን ግኑኘናቶች ላይ ለመፈጸም የሞከረው ጥቃትና አደጋ ከፍተኛ የሆነአጋንንታዊ ቅሌትና ርኩሰት የተሞላበት ስም ማጥፋት አጠናክሮ መደበኛ ሥራየ ብሎይዞታል።


ሰሞኑን «ከድጡ ወደ ማጡ» በሚል ርዕስ ገና ብዙ ተስፋ የሚጠበቅባቸውንና የልጅለጆቹ የሚሆኑ ውጣቶችን የሰንበት ትምሀርት ቤት አባላትንና ከሃምሳ አመት በላይ ቤተክርስቲያንን ለረጅም አመታት ያገለገሉ መንፍሳውያን አረጋውያን አባቶቻችን ሊቃነጳጳሳትን ስም እያጠፋ እንደ ሚስቱ ተስፋ ለማስቆረጥና ለማሳዘን ቢቻለው መርዝለማስጠጣት ያደርገው እንጪጭ፣ የቆሸሸ ክስተትና ርካሽ ድራማ ምን ይደንቃል? እንደዚህ ካለ የአዕምሮ ስንኩልነት የገማ ስብና ካለው ሰው ምን ይገኛል? ከዝንብ ማርይጠበቃልን? ከኩርንችትስ በልስ ይለቀማልን? ከጂብስ አጥንት ይተረፋልን? ለነገሩእንደዚህ ላለው እኩይ ተግባር አባቶቻችን እንግዳ አይደሉም ያለመከራ ፀጋእንደማይገኝ ጠንቅቀው ያውቃሉ በርግጠኝነትም አስተምረውናል።


እንደ እኩይ ፍልስጣ ወንድሙ ያለ ማህብራዊ ኑሮ የጎደለው፣ውስጣዊና አካላዊ ብቃትያነሰው በማያውቀው፤ ባልነበረበት በስማ በለው ጣልቃ ገብቶ የዘመኑን ቴክኖሎጂ እንደምሽግ ዋሻ ተጠቅሞ፣ በኮንፒተር ጀርባ ተደብቆ መርዛማ ላንቃውን እየከፈተ፣ መጠንየሌለውንና መረን የለቀቀ ትፋቱን እያስታወከ ይገኛል፤ በማህበረሰቡ ውስጥ መለካም አርአያነት የሌለው እድሜ የማያስተምረው፣ ትምህርት የማይመክረው፣ ተፈጥሮ የበደለው፣አሳድጊ ያላረመው እንዲሁ መረንና ሜዳ ያደገ ወይም በማገጠ ቤተሰባዊ ሥርዓተ ሕይወትውስጥ ያለፈ ለአጋንንታዊ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ እራሱን ያስገዛ ፈጡር ነው ።


ባአንድ ወቅት በሃገራችን የተፈጸመ እውነተኛ ታሪክ አለ፤ በብጹዕ ወቅዱስ አቡነቴዎፍሎስ ዘመነ ፕትርክና በአራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ ቤተ ከርስቲያን ተቀጥሮ ያገለግልየነበረ እንደ (ወንድሙ መኮንን) አይነት ባማያውቀው በሌለበትና በማይመልከተው ነገርሁሉ ጣልቃ እየገባ አፉን የማይቆጣጠር ስም አጥፊ ነብርና የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩንናየሌሎቹንም መንፈሳዊያን አባቶች ስም ሲያጠፋ በውቅቱ የድርጎ ገንዘብ የሚያከፋፈሉትአጋፋሪ ገብረማርያም፤ «ይኸ ሰው የአባቶቸን ስም በከንቱ እያጠፋ ሃይማኖቴን ሰድቦለሰዳቢ እየሰጠ» በሚል ቅንነትና መንፍሳዊ ቁጪት ኢተዮጵያዊ ጨዋነት በተሞላውስሜት የዚያን ስም አጥፊ ድርጎ (ደምወዝ) ይይዙበታል፤ ስም አጥፊውም ከብዙ ውጣውረድ በኃላ አልሳካለት ሲል ወደ ቅዱስ ፓትርያርኩ መሄድ ግድ ይሆንበታል፤ ከዚያምድርጎየ(ደመወዜ)በአጋፋሪው ተይዞብኛል አልተከፈለኝም በማለት ይግባኝ(አቤቱታ)ይጠይቃል፤ በዚህም መሠረት አጋፋሪ ገብረማርያም ተጠርቶ ለምንደን ነው የዚህንሰው(ስም አጥፊውን) ደርጎ(ደምወዝ) ያልከፈልከው? በማለት ሲጠይቁት ቅዱስአባታችን ቅዱስነተዎን ጨምሮ የአባቶቸን ስም በክፋትና በትንኮል ጸያፍ በሆነ ባልታረመቃል ስም እያጠፋ፣ ቤተክርስቲያናችንና ሃይማኖታችን እያስነቀፈ ነው።(ልክ እንደወንደሙ) በማለት መልስ ይሰጣሉ፤ አስተዋዩ ቅዱስ ፓትርያርክ በጣም አዘኑና እንደዚህያለው ስም ማጥፋት ቀሚሱን ካጠለቅንበት ግዜ ጀምሮ አብሮን ተከትሎን የሚኖር ነው።ፈጣሪውን የሚከስ ተውልድ ለእኛ ይመለሳል ብለህ ታስባለህ? አዋቂ ሰው ስልህ እንደማታውቅ ሆንክ በእሱ የተበላሽ ሥነምግባር ምክንያት ልጆቹ ጾም ማደር (መራብ) የለባቸውም እነሱ በማያቁት ነገር ከተበደሉ ሐጥያቱ ከሱ አልፎ ለኛም ይተርፋልናደመወዙን ልቀቅ በማለት ወሳኔ ሰጡ ። የወንድሙ አይነት የስም ቀበኛ ጭራቅ የሆነውንሰው መክረውና ንስሐ ስጥተው እንደመለሱት የቅርብ ግዜ የአባቶቻችን እውንተኛ ታሪክነው።


ዛሬ በእንተማርያም ብለው ከመንደር ውሻ ጋር ታግለው ለምነው በልተው ተምረው፣ ብዙካህናትንና አገልጋዮችን ያወጡ ወንጌልን በማስፋፋት ከሃምሳ አመት በላይ ቅድስት አርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያገልገሉ መንፈሳዊያን አባቶቻችን የነ ብጹዕወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የመንፈስ ቅዱስ ልጆች በመሆናቸው እንደ ወንደሙ ያለየአዕምሮ ጤንነት የጎደለው ጸያፍ ያለየ ከተዘራ ያለታረመ መብረቅ ቢጮህበት በስመ አብብሎ የማይጸልይ ለሚያደርሰው ስም ማጥፋት የምንደነቅ አደለንም። ሚስቱን መርዝጠጥታ በራስዋ ላይ የሞት ፈርድ እንድተውስን ካስገደደ እኩይ ፈልስጣ ምን ይጠበቃል?


ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት ሀገር አቋርጠው አራት ሺህ ማይልስ ተጉዘው በቤተ ከርስትያንውስጥ የተፈጠረውን አልመግባባት ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለመፍታት አስተምረው ቀድሰው ለማቁረብ አጽናንተው ለመመለስ ገና በመንገድ ላይ እንዳሉ «ብጹአን አባቶች! ልታደባደቡን መጣችሁ» በማለት በአንጋፋ አገልጋይ አባቶች ላይ መርዛማ ታፍቱን ማቀርሸት ጀመረ፤ ቀጥሎም እውነትን በሐሰት የመለወጥና የማስመሰል ባህሪ በደሙውስጥ የተሰራጨው እኩይ ፍልስጣ ወንድሙ፤ አባቶች እግዚአብሔር በፈቀደላቸውመጠን ሕገ ቤተክርስቲያንን ተከትለው የሚቸሉትን አገልግልውና ለመታረቅ ፈቃደኛየሆኑትን አስታርቀው መክረውና ስለ ቤተክርስቲያን አስተዳደር መመሪያ ሰጥተውሲመልሱ፤ ከወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር የተነሱት��� የማስታወሻ ፎቶግራፎችን እንደ ጥንብ አንሳ በመለቃቀም አባቶቻችን ከልጂ ልጆቻቸው ጋር ሥጋዊፈላጎት የያዘ ስያሜ ለመስጠት አስመስሎ ለማቅረብ ያደረገው ሙከራ በእጂጉ የሚቀፍ፣ምንያህል የነቀዘ፣ የዘቀጠ ሰው መሆኑን በተግባር አስመስክሯል።


እንግዲህ እኩይ ፍልስጣ ወንደሙ ይህን ተግባር የፈጸምኩት አዋቂ ሰወችን ጠይቄ «ሥጋመሬት ውድቆ አፈር ሳይዝ አይነሳም» ቀጥል! ግፋበት! አሉኝ በማለት በራስያለመተማመኑን በሽተኝነቱንና በሰው አዕምሮ የሚታዘዝ ሮቦት ጸያፍ ያልለየ ምሆኑንእራሱ ለራሱ ምስክር ሆኖ አረጋግጧል። ለመሆኑ የእሱ አዋቂ ሰዎች እንማን ናቸው? ባለ«ማስተሬቱ»ና የሙዳይ ምጽዋት ማጅራት መቹ ብርሃኑ ብሥራት ወይስ የነገር ሱሰኛውየአድማ መካናይዝዱ «የእንቁላል ጦርነት» አዛዡ ሻለቃ ማሞ ለማ መቸም «ከዝንጀሮቆንጆ ምን ይመራርጡ» ነው ነገሩ።እኩይ ፍልስጣ ወንድሙ በራሱላይ ሊደረግበት የማይፈለገውን ጸያፍ ነገር ሁሉ በሰው ላይለመጫን የሚሽቀዳደም፣ ለምሻቃ የሰው ለዛ የሌለው፣ ለብስ ለብሶ ግን እርቃኑን የሚሄድየሚመስል፣ ጸጋው ከላዩ ላይ የተገፈፈና የሸሸው ቀሊል ሰው ነው።ከአሁን በፊት እንደዚሁ ባልነበረበት፣ በማያውቀውና ባልተረዳው ነገር ሁሉ ስም ሲያጠፋየታዘበው አንድ የቀድሞ ጓደኛየ «ይህ ሰው በስማ በለው ወሬ እየለቃቀመና እያመሳሰለበኢንተርኔት እየለጠፈ የዜጎችን ስም የሚያጠፋ ስብናቸውን የሚያንቋሽሽ፣የስም ቀበኛዝቃጭ ሰው በመሆኑ መመከር አለበት በሚል ስሜት ይድረስ ለወንድሙ መኮንን«ሳያረጋግጡ ወሬ ሳይግደሉ ጎፈሬ » በማለት ሰውየው የውሬ ጥንብ እያሸተተ በመለቃቀምየሰዎችን ስም ከማጥፋትና የሀሰት ወሬ አምሳስሎ ከማናፈስ መታረም እንዳለበት በአማረቋንቋ በትህትና መንፈስ ከታሪክ ጋር አገናዝቦ ይመክረዋል፤ ለጂብ ቀን(ብርሃን )አይስማማውም ፤ ለአህያ ማር አይጥማትምና እኩይ ፈለስጣ ውንድሙ ምክሩን ተቀብሎተግባራዊ ከማደረግና የሰውችን ስም ከመበከል አጋንንታዊ በሽታው ከማገገም ይልቅ፤ደሙ ይፈላና «ስሜን አታጥፋ እከስሃለሁ አንተ ወያኔ!»እያለ ከሱም ብሶ ለማስፈራራትየሞከረበትን ኢሜል ይመልከቱ።


From:WONDIMU MEKONNEN (wondimu.mekonnen@btinternet.com)r 

Sent: 08 February 2013 21:29:24To:

Ewente Bekalu (ewentebekalu@hotmail.co.uk) 

Warning!

Dear sender.

When you wrote that trash against me, I told you I will not respond to you, for you were not honest Christian, leave alone a clergy, but shooting from the dark, like your master devil. Let me tell, by the grace of the Lord, I have victory over the Lord with the help God, who sent his angel and helped me devastate him. This is a formal warning! I have never ever violated your privacy. You, are violating my privacy. The UK law does not allow you to intrude into the privacy of citizens. Therefore, am formally warning you, to use this as an evidence law court of law if you ever violated again my privacy. I do not want to receive any trash from you any more.


Please refrain from sending me anything of your devilish messages.


Full stop!


Wondimu


ታዲይ ለራሱ ስም ይህን ያክል የሚርበተበትና የህግን የበላይነት የሚያገናዝብ ከሆነከሃምሳ አመት በላይ ቤተክርስቲያንን ያገልገሉ በየሀገረ ስብከታቸው በብዙ መቶ ሺህየሚቆጠሩ ምዕመናን በመንፈሳዊ አባትነት የሚመሩትን አረጋዊያን ሊቃነ ጳጳሳትአባቶቻችን፣ ገና ሩጠው ያልጠገቡ ሠርተው ያለደክሙ ወጣት ተማሪዎችን ርካሽ በሆነተግባር ስም ሲያጠፋ በተለይም ደግሞ በገናናዋ ቤተክርስትያናችን ላይ ሊያደርስየፈልገው የሞራል ጥቃት እንዲሁም ያአንድ ቤተክርስቲያን ቁልፍ በባለአደራነት ይዘው፣የቤተ ከርስቲያን በር ከመክፈትና ከመዝጋት፣ በስደት ሀገር ካህናቱና ምዕመናኑንከመታዘዝና ከማገልገል የዘለለ አቅምና አንዳችም ስልጣንና መብት የሌላቸውን አንድመነኩሴ በአዓለም ላይ በአሽባሪነቱ ከታወቀው አቡ-ሃምዛ ጋር አመሳስሎ ማቅረብ በሱዘንድ ወንጀል አይደለምን? በእንግሊዝ ሀገር ሕግ አንድን የሀገሪቱን ሕግ አክብሮ የሚኖርንጹህ ዜጋ አሽባሪ ብሎ መሰየምና በአሸባሪነት ወንጂሎ ስም አጥፍቶ ጣትን መቀሰር በሕግየሚያስጠይቅ ወንጀል መሆኑን መረዳት ይኖርበታል።«ከድጡ ወደማጡ!» በሚል የኩይ ፍልስጣ ወንደሙ ያአባቶቻችን ጳጳሳትን፣ካህናትንናወጣት የሰንበት ት/ቤት አባላትን ስም በማጥፋት ቤተክርስትያናችን ለማስነቀፍ የገማስብናውን፣ ትውከቱን የተፋበትን፣ የቆሽሸ አጋንንታዊ ሥነምግባሩን ያጋለጠበትን የውሸትክምር ከዚህ የሚከትለውን ተያያዥነት ያለውን መግቢያ በመጫን ከፈተው ያንንብቡ።


http://www.ethiomedia.com/abc_text/ke_detoo_wede_matoo.pdf


እኩይ ፈለስጣ ወንድሙ እንግዲህ ለረጂም ጊዜ የንጹህ ዜጎችን ስም በማጥፋት ብቻ በስደብና በአሉባልታ የተሞላ ፍሬና ለውጥ ሊያመጣ የማይችል አስተማሪነት የሌለውንመጥፎና ዝቃጭ የሆነውን፣ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተለየውን፣ ሰባአዊ አስተሳሰብየጎደለውን፣ ሥርዓትና ትህርምት የጣሰውን ፤ በመልካም ምሳሌነት ሊጠቀስ የማይችለውን የሃይማኖት አባቶቻችን ስም የሚያጎድፍ፣ ታዳጊ ወጣቶችን የሚያሳቅቅ ከሁሉም በላይ ጥንታዊትዋን ቤተ ከርስቲያናችን የሚያስነቅፍ ተራ የውሽት ወሬ በመለቃቀም የቤተከርስቲያኗ ልጆች የቤተክርስቲይኗን ነባራዊ ትውፊት ለዘምኑ ትውልድ ለማስተማር የጻፉት እውነትኛ ታሪክ ፍጹም ወሸት ከሆነ ርካሽ የግል አስተሳሰቡ ጋር በመቀላቀል በሃይማኖታችን ላይ ከፈተኛ በደል እየፈጸመ ይገኛል። ቤተክርስቲንን የግል ንግድ ቤት፣ የግልሰቦች ግላዊ ወይም ቤተሰባዊ ንብረት፣ የከሰረየፖለቲካ በጀት፣ የባንክ መበደሪያ ቋሚ ንብረት(Asset)፣ ከሥራ የወድድር ገበያየወጡ የመሥራት አቅም ያነሳቸው(Incapacity) የእነ ሻልቃ ማሞ የወደፊት የመደጎሚያ ተስፈኛ ለማደረድግ ሲል ብቻ እውነተኛውን አስተምህሮ ከውሽት ጋርቀላቅሎና አጣቅሶ ከስም ማጥፋት ጋር አስተባብሮና አመሳስሎ ለቤተ ከርስትያን የተቆረቆረ መስሎ በአጋንንታዊ መንፈስ ተገፋፍቶ መርዛማና የቆሽሽ ትውከቱንበሃይማኖታችን ላይ እየተፋ ይገኛል ።


ይህን ተቀብሎ የሚስተናግደው ወይም የሥራ ተባባሪ ያደረገው በአቶ አብርሃ በላይየሚተዳደረው ኢትዮ ሚዲያ የኮንፒቲር ላይ የመረጃ ምንጭ በዚህ ርካሽ ሰው ምክንያትበህግ መጠየቅ እንዳልበት ባለሙያዎች ይመክራሉ፤ ከሁሉም በላይ በታሪክም ተወቃሽይሆናል፣ የብልህ ጸፋፊውችንም በዕውቀት ላይ የተመሠረተ አስተማሪ ጽሁፎችን ሁሉሊያስነቅፍ ይችላል፣ የመረጃ ምንጩንም የታማኝነት ብቃትና ጥራት ያሳጣዋል። የእኩይ ፍልስጣ ወንደሙ አዕምሮ ምን ግዜም የሚያስበው ስም አጥፍቶ ኢንተርኔት ላይመለጠፍን ብቻ እንጂ ከጀርባው ያለውን የሕግ ተጠያቂነት የሚያስተውል ልቦና የለውም።ለዚህ የለየለት ስም አጥፊ የሕግ የብላይነትና የሰው ልጂ መብት ከቡርነትን ለማሳውቅ፤ላደረሰው አጋንንታዊ ተግባር በህግ መጠየቅ እንዳልበት እናምለን፤ በመሆኑም በአሸባሪነትየተፈረጁት አባት ይህን ግለሰብ በሕግ የመጠየቅ መብታቸው የተጠበቀ መሆኑ የሕግባልሙያዎች ይመክራሉ።


የተከበራችሁ አንባብያን ኢትዮጵያዊያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን ተከታዮች ካህናት፣ ምዕመናን የነገዋ ቤተክርስቲያን ተረካቢዎች የሀገርና የታሪክ ባለአደራዎች ወጣቶች በሙሉ ፤ «የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎችተጠንቀቁ» በማለት ቅዱስ መጽሐፍ ያስተምራል፤ ዛሬ ቤተክርስቲያን የወቅቱን የውስጥናየውጪ በሚል አባቶች የሐሣብ ለዩነት፣ አልመግባባትና መከፋፈል ምክንያት በማደረግአጋጣሚውን ተጠቅመው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ገለልተኛ ውይምየግል የንግድ ኩባንያ ወይም የግል ነብረት የዞታ በማድረግ ቤተክርስቲያንን ከመንፈስቅዱስ ባልቤትነት አስውጥተው፣ ከአንደነትዋ ለይተው፣ ሕግዋንና ሥርዓትዋን አፈርሰውየግል የገቢ ምንጭ ለማደረግ እነ እኩይ ፈልስጣ ወንደሙ መኮንን፣ ብርሃኑ ብሥራት፣ማሞ ለማ፣ ጌታቸው በሻህውረድ ያልቆፈሩት ጉድጓድ የለም።


ቃለ አዋዲ ማፈረስ፣ ካህናትን መሳደብና መደብደብ፣ የጸሎተ ቅዳሴና ክርስትና መንፍሳዊአገልግሎት እንዳይከናውን ማደረግ፣ ቤተክርስቲያን በአመጽ ማዘጋት፣የቤተክርስቲያንባንክ ሒሣብ በህገወጥ መንገድ ለመቆጣጠር መሞከር፣ የባንኩን አድራሻ ወደ ግለሰብ ቤትማዛወር፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላትን ሊቃነ ጳጳሳትን መሳደብና ማዋረድ ምዕመናንበመከፋፈል እርስ በእርስ በማደባደብ ቤተክርስቲያንን የማፍረስ የተቀናጀ ሕገ ወጥተግባር እየፈጸሙ ይገኛሉ።በተለይም እኩይ ፍልስጣ ወንደሙ በቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ከታየ ከአንድ አመትበላይ ሆኖታል፤ ሆኖም ከላይ በዝርዘር እንደ ተመለከተው በኮንፒተር ጀርባ ተደብቆያልነበረበትን፣ያላየውን ነገር ሁሉ በስማ በለው በሃሰት እያቀናበረ በሃይማኖታችንና በሃይማኖት አባቶቻችን ላይ የሚያደረሰው የሞራል ጥቃት በሁሉም የኢትዮጵያዊያንኦርቶድክስ ቤተ ከርስቲያን ዘንድ ተጋልጦ እንደ አርዮስ መለየትና መወገዝ አልበት ብለንእናምናልን ።ቤተ እምነትን የፓልቲካ ምሽግ በማደረግ፣ መፍትሔ ሊያመጣ የማይችል የመሳደቢያመደረኮችን ከፈቶ መጠን የሌለው ውሸትና የስድብ ናዳ በመወርወር፣ አላፊ አግዳሚወንወያኔ እያሉ በመጮህ፣አራት ሺህ ማይል ርቆና ራስን ደብቆ በሰላም እየኖሩ ከሁሉም በላይበቤተክርስቲያናችን አስተዳደር ውስጥ ጣልቃ እየገቡ ለ85 ሚሊዮን ሕዝብ ለወጥእናመጣለን የሚሉ ጥርስ የሌላቸው ውሾች እነ እኩይ ፍልስጣ ወንድሙ ስም ከማትፋትየዘለለ ብቃትና ሞራል የሌላቸው መሆናቸውን ተረደተናል።


አንጋፋው አገልጋይና እውነተኛው አባት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀውስጦስ«የኢትዮጵያ ጀግኖችከጀግና ጋር ይታገላል እንጂ ���ተ ከርስቲያን ገብቶ መነኩሴ አይደበድብም» በማለት የነእነ ሻልቃ ማሞ ለማን ቁንጽልና የሕዝብ ጉዳይ የአስፈጻሚነት ብቃት ማነስ(Incompetent)ተችተውታል። የቤተ ከርስቲያን ሕግጋትን ማፈረስ ወይም የግልኩባንያና የግል ባልሃብቶች ይዞታ ማደረግ የለውጥ ምልክት ወይም የፓለቲካ አስተሳሰብእድገት መልኪያ ሳይሆን እጂግ በጣም ተሰፋ ከመቁረጥ ወይም የአስተሳሰብ ዝቅጠትናበታሪክ ርካሽ የሆነ አላማ ካለው ተግባር የመነጨ መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል።እነ እኩይ ፍልስጣ ወንደሙ በኮንፒተር ጀርባ ተደብቀው የሀገር ባላደራ፣የታሪክ ተጠያቂ፣የእውቀት ምንጭ የአንድነት ተምሳሌት ሁና ያገለገለችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንበማፈራረስ ሃይማኖቱንና የሃይምኖቱ አባቶችን በጀምላ ስም በማጥትፋት ፤ መነኮሳትንበመደብደብ የወጣቶችን ሞራል በመንካት ለህዝብና ለሀገር ብስለት ያለው ለውጥሊያመጡ ቅርቶ ራሳቸው ገና ያለበሰሉ ጥሬዎችና ሊጦች(Immature)መሆናቸውን በሚገባ መገንዘብ ይጠበቅብናል።


እግዚአብሔር በቸርነቱ በአንደንታችን ይጠብቀን!

ቤተ ክርስቲያንን ወደ ግል ካምፓኒ የመቀየር አመጽ

 

በለንደንና አካባቢው ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካህናት መእመናንና ወጣት የሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ

«እነሱ ሰውን የሚለያዩ የሥጋን ምኞት የሚከተሉ መንፈስ ቅዱስ የተለያቸው ሰዎች ናቸው» ይሁዳ. 1፤19

 ይህ ቃል የተነገረው በዘመን ሰማዕታት ወሐዋርያት ሐሰተኞች በሐሰት በሰው ልጆች መካከል አንዱን ከአንዱ በማጋጨት ያልሆነውን ሆነ እያሉ ስም በማጥፋት፣ በመለያየት በሠይጣናዊ ተልኮ ሁከት፣ ንትርክና መከፋፈልን ጭቅጭቅን የባሕሪያቸው ዋና መግለጫ የዕውቀታቸው መቋጫ አድርገው ቀጥተኛውንና መልካሙን ነገር ሁሉ በማጣመም በነገር ሱሰኝነት የተለክፉ እምነት የጎደላቸው የመንፈስ ቅዱስ ሀብት ለተለያቸው ዘወተር ንብረትና የገንዘብ ፍቅር አእምሯቸውን ረፍት ለሚነሳቸው የመንፈስ ድሆች ማስተማሪያና ማስጠንቀቂያ ይሆን ዘንድ ለእሥራኤል ወገን ለሆነው ለይሁዳ የተጻፈ ሕያው መልዕክት ሕያው ቃል ነው።


የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ሁላችሁ፦


ርዕሰ አድባራ ለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻ ዘመነ ንግሥና አካባቢ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርትርያርክ ዘኢትዮጵያ መልካም ፈቃድ በአባ አረጋዊ(ቆሞስ) በኋላ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ሊቀ ጳጳስ ባለ አደራነት በሕገ ቤተክርስቲያን ተመሥርታ አርባ ዓመት ሐዋርያዊ ጉዞዋ ሳይቋረጥ በስደት ሀገር እምነትን፣ መንፈሳዊ አስተዳደርን ፣ሀገርና ታሪክን ጠብቃ በማስጠበቅ ከፍተኛ መንፈሳዊ አስተዋጾ አድርጋለች በማድረግም ላይ ትገኛለች።


ዘመን በዘመን እየተተካ መሄዱ ተፈጥሯዊ ግዴታ ነውና ከብዙ ድካም በኋላ በካህናት ሰባኪነት በመእመናን ተሰባኪነት ሁለቱም በአንድነትና በኅብረት የእራሷ ሕንጻ ቤተከርስቲያን ገዝታ ወንጌልን በማጠናከር ደቀ መዛሙርትን በማብዛት የጉባኤ ትምህርትን በማስፋት ቀሳውስትንና ዲያቆናትን በማሰልጠን መንፈሳዊ አገልግሎቱ በተሟላ ሁኔታ በማከናወን እጅግ በጣም የሚያስደስት መንፈሳዊ ፍሬ የታየባት ታላቅ ቦታ ርዕሰ አድባራት ናት።


YOUTUBE

ENDEXYE

ዜና ደብረ ጽዮን- በሰበር ዜና

በርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  በመደበኛ ቀዳሽነት ሲያገለግሉ የነበሩት ቄስ ብርሃኑ ብሥራት ከሥልጣነ ክህነት አገልግሎት ተሻሩ፤


የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በርዕሰ አድባራት  ቅደስት ማርያም የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕገ ቤተ ክርስቲያንን ተላልፈዋል፣ ጥሰዋል፣ አፋልሰዋል እንዲሁንም ሌሎችንም በተሳሳተ መንገድ እንዲሄዱ በማበረታታት እና ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አስከፊና አሳዛኝ አመጽ በማነሳሳት፤ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይመጡ ጠበቃ ቀጥሮ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለማውጣት ከፍተኛ ሙከራ በማድረጋቸውና በጠቅላላው ለቤተ ክርስቲናችን መንፈሳዊ አስተዳደራዊ መዋቅር ላይ አመጸኛችን በማስተባበር ከአምልኮታችን አፈጻጸም ሥርዓት የወጣ ተግባር በመፈጸማቸውና ለሰላማዊ ምክክር፣ ለዕርቅና ስምምነት የማይመቹ አመጽኛ ሁነው በመገኘታቸው የቤተ ክርስቲያን ሕግ በሚደነግገው ሕግጋት መሠረት ተደጋጋሚ የሆነ የቃል፣ የጽሁፍ ማስጠንቀቂ ሲሰጣቸው የቆየ ከመሆኑም በላይ በሽምግልና ቢመከሩም ሊመለሱና ለቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ታዛዥነት ባለማሳየታቸው ምክንያት በማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ መንፈሳዊ አገልሎት እንዳይሰጡ ሥልጣነ ክህነታቸው ተሻረ።