ለ15 ደቂቃዎች ከታየ በኋላ፣ በፍርድ ቤት ዕግድ ወረቀት የተቋረጠው ‹‹ድፍረት›› ፊልም ከሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች እንደሚታይ  ተነገረ።

25 SEPTEMBER 2014
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ለትመልካቸ በተከፈተበት ዕለት ለ15 ደቂቃዎቸ ከታየ በሗላ ለመቋረጡ ምክንያት የሆነው፣ ‹‹ፊልሙ የሚታየው ከእኛ ዕውቅና ውጪ በመሆኑ የማይተካ የሞራልና የኢኮኖሚ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፤›› በማለት አቶ ፍቅሩ አሸናፊና የፊልሙ ዋና መነሻ የሆነችው ወ/ሪት አበራሽ በቀለ ለፍርድ ቤት ባቀረቡት አቤቱታ ምክንያት መሆኑን ተዘገበ፡፡
በሐሰት የሌለውን የትምህርት ማዕረግ አለኝ በማለት  ማጭበርበር በመፈጸም በርካታዎችን ያጭበረበረው ሳሙኤል ዘሚካኤል ክስ ተመሠረተበት

25 SEPTEMBER 2014

መሰክረም 12 2007 በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት (ሰባራ ባቡር አካባቢ በሚገኘው ፍርድ ቤት) ክስ የተመሰረተበት አቶ ሳሙኤል ላይ ‹‹ተታልያለሁ ወይም ተጭበርብሬያለሁ›› በማለት ቀርበው ቃል የሰጡት፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 14 ገርጂ የሚገኘው አምባሳደር ልብስ ስፌት ባለቤት አቶ ሰዒድ መሐመድ ብቻ መሆናቸውን ክሱ ያስረዳል፡፡ የልብስ ስፌት ፋብሪካውን ባለቤት አቶ ሰዒድን፣ ‹‹ድርጅትህን በተለያዩ መድረኮች አስተዋውቃለሁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የ20 ሰዎች የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ስለምጽፍ በመጽሐፉ ላይ ድርጅትህን አስተዋውቃለሁ፤›› በማለት 58,956 ብር ከ52 ሳንቲም በቼክ ቁጥር 0998563 እንዲሰጧቸው በማድረግ በማታለል መውሰዳቸውን ክሱ ያብራራል፡፡ 

ሁለተኛ ክስ ሆኖ በዓቃቤ ሕግ የቀረበው ድርጊት አቶ ሳሙኤል በዚያው በአምባሳደር ልብስ ስፌት ፋብሪካ የካቲት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ተገኝተው፣ ‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በማለት ማንነቱን የደብቀውና በሐሰተኛ ማዕረግ ተጠቅሞ ‹‹ተማሪዎችን አሠለጥናለሁ፡፡ የማሠለጥናቸውን ተማሪዎች እሸልማለሁ፤›› በማለት 6,799 ብር ከ54 ሳንቲም ግምት ያላቸው የተለያዩ አራት ሙሉ ልብሶችን በመውሰድ የማታለል ወንጀል መፈጸሙን ክሱ ይገልጻል፡፡ 

ግለሰቡ በተጠረጠረበትና በተከሰሰበት የወንጀል ሕግ ቁጥር 692(1) መሠረት ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝ፣ በቀላል እስራት ማለትም ከአሥር ቀናት እስከ ሦስት ዓመታት ወይም እንደ ወንጀሉ ክብደት ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራትና ከአሥር ብር እስከ 10,000 ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ሊታለፍ ይቸላል፡፡


በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ 16 የግል ባንኮች በጋራ ድምሮሸ ከ4.6 ቢሊዮን ብር በላይ ባለፈው በጀት ዓመት አትርፈዋል።

25 SEPTEMBER 2014

  • በመጀመሪያ ደረጃነት የኦሮሚያ የኅብረት ሥራ ባንክ ከታክስ በፊት 484 ሚሊዮን ብር ማትረፍ መቻሉን ይፋ አድርጕአል።

  •  ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ ደግሞ131 ሚሊዮን ብር በማትረፍ ካለፈው ዓመት ብልጫ ያለው ትርፍ ማስመዝገብ ችሏል፡፡


  1. ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ደግሞ 420 ሚሊዮን ብር አትርፏል

​​

​​ዘመን ባንክ በ2005 ዓ.ም. 123.8 ሚሊዮን ብር የነበረውን ትርፉን ወደ 171 ሚሊዮን ብር አሳድጓል፡፡ እናት ባንክ 39 ሚሊዮን ብር፣ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 205 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል ተብሏል፡፡ የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በእጥፍ ያተረፈ ሲሆን፣ ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ደግሞ 109 ሚሊዮን ብር አትርፏል፡፡ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክም ትርፋቸውን ካሳደጉ ባንኮች ውስጥ ተካትቷል፡፡ ባንኩ በ2006 በጀት ዓመት 60 ሚሊዮን ብር አትርፏል፡፡ ደቡብ ግሎባል ባንክ 19 ሚሊዮን ብር፣ ዓባይ ባንክ ደግሞ 75 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል፡


አሥራ ስድስቱ የግል ባንኮች በ2006 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት ያተረፉት 4.6 ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ ያተረፈው  ከግል ባንኮቹ ጋር ትርፍ ጋር ሲነፃፀር በሁለት እጥፍ  ትርፍ 9.7 ቢሊዮን ብር ነው፡፡  በግል ባንኮችና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ያለው የትርፍ ልዩነትም በየዓመቱ እየሰፋ መጥቷል ተብሏል፡፡  
NO AFRICAN FOOTBALL GAMES FOR EthiopiaEthiopia's hope hosting 2023 African Football games dashed away instead Guinea has been chosen and given the hosting rights for the 2023 African Football games.


Ethiopia was bidding to host the 2017 African Cup after Libya pulled out citing security concerns, but was targeting 2023 should its 2017 attempt fail.Cameroon was announced as 2019 host and Ivory Coast the 2021 host at the end of the two-day executive committee meeting.


CAF is meant to award African Cup hosting rights through a vote of its executive committee.Guinea has never staged the African Cup, and is currently banned from hosting games because of the outbreak of the deadly Ebola virus, which has killed nearly 3,000 people in West Africa. Guinea is one of the hardest-hit countries.

.

Ethiopia Shared $5 billion counter terrorism Partnerships

New York (HAN)September 26, 2014, 


Public Diplomacy and Regional strateic defense and Security news. President Obama meets with the Prime Minister of Ethiopia, Hailermariam Desalegn. Presdent Obama has spent much of the week discussing his counterterrorism plans, including airstrikes in Syria, Somalia and Iraq against the jihadist group known as the Islamic State and Islamic militants of Al-Shabaab in Southern Somalia.


After he finished UN General Assembly speech and before returning to Washington, D.C.,  President  Obama had bilateral meetings with Prime Minister Hailemariam Desalegn of Ethiopia. Topics ranged from the Horn of Africa peace efforts to counter-terrorism and economic development.

President Obama delivered remarks at a bilateral meeting with Prime Minister Hailermariam Desalegn of the Federal Democratic Republic of Ethiopia.


- See more at:  

YOUTUBE

ወጥንቅጡ የብርሃኑ ብሥራት ጽሑፍ


ውጥንቅጥ የሚለው ቃል አዘውትሮ ሲነገር የኖረው በመንፈሳዊያን የቆሎ ትምህርት ቤት ነው። ይኸውም አባቶቻን እናቶቻችን የዕምነት አንባ፣ የዕውቅት ብርሃን፣ የስልጣኔ ምንጭ፣ የሀገር ባላደራ፣ የሆነችው ቤተ ክርስቲያን እንዳለች እንደነበረች እንድትቀጥል ለማድረግ ብዙ መስዋትነት ከፍለዋል። ዛሬ በውጪው ዓለም ሳይቀር ከተከታዮቿ ጋር ተሰዳ መለኮታዊ ግዳጇን የምትፈጽመው ቤተ ክርስቲያን፤ እነዚያ አባቶቻችን እናቶቻችን ለመምህሩም ለተማሪውም ደመወዝ ከፍለዋል። በተለይም ተማሪው መንፈሳዊ ትምህርቱን እንዲከታተል አባቶቹን እንዲተካ ቤተ ክርስቲያን እንዳይዘጋየማር ማስተማሩ ሂደት እንዳይቋረጥ የዕለት ጉርሱን የዓመት ልብሱን በተቻለ መጠን የመደጎም ምንፈሳዊ ኃላፊንት እና አደራ ነበረባችው አሁንም አለባቸው። በዚህም ምክንያት ተማሪው «በእንተማርያም ስለእመብርሃን ብለው?» ብሎ ሲለምን ያለው ከበሰለው የሌለው ካልበሰለው የመስጠት ወይም የመዘከር መንፈሳዊ ግዴታቸው ነበር አሁንም ነው።ተወልደን ባደግንባት ሀገር ለአቋቋም፣ ለድጓ፣ ለቅኔ እና ለመጽሕፍት ትርጓሜ... ለመከታተል ከአራቱም የሀገራችን ማዕዘናት ተማሪው ሲመጣኛ በእንተ ማርያም ብሎ ሲለምን እናቶቻችን በድስታ ተቀብለው ከመዘከር በስተቀር ከየት መጣህ ብለው አይጠይቁም ክልክል ነው

Saudi billionaire Mohamed al-Amoudi, plans to invest at least $500 million in coffee and orange


An Ethiopian agricultural company, majority-owned by Saudi billionaire Mohamed al-Amoudi, plans to invest at least $500 million in coffee and orange projects, it has been reported.

Horizon Plantations Ethiopia will train workers, improve roads and replace washing units at the Limmu and Bebeka coffee plantations, Bloomberg reported, quoting general operations director Kemal Mohammed.

It said the plan to almost double annual revenue within three years is part of a five-year programme to invest in projects that also include Upper Awash Agro-Industry Enterprise, the country’s largest orange grower.

“We are sure because of the initiatives we have now, because of the inputs and techniques we’re applying, the productivity will increase to the maximum at the end of the five years,” Kemal was quoted as saying.

Read More

Ethiopian Review: Elias kifley is prepared to file a lawsuit against Ginbot 7 leaders


Elias kifley's recent article, which highlights the plights and unlawful detention of Ginbot 7 combatant in Eritrea, which caused a head on clash with Dr Nega and his underground movement now likely to end in the united state court. According to ER, If Ginbot 7's leadership continues to refuse giving permission to all its members who wish to leave Eritrea, Ethiopian Review is prepared to file a lawsuit on their behalf in the United States courts. Every one in the Ginbot 7 leadership will be held personally responsible for the crime of hostage taking in our lawsuit. We will also consider other steps. Ginbot 7 must act immediately to free all Ethiopians in Eritrea who are held against their will.

​Read More

ENDEXYE

Why Africa's 'most beautiful' countries became beautiful; and how you can cheat the good looks lottery

Ethiopia, Eritrea, Rwanda, Somalia, Egypt, Ghana tend to top list of nations with most beautiful women. It is all about history and geography, really 
RANKING Africa’s most beautiful countries is a hugely controversial affair, as recent attempts to do so proved, not least because nobody wants to admit they are on the lower rung of the beauty chain, and, obviously, beauty lies in the eye of the beholder.
But sometimes it seems beholders are more or less in agreement over the regions where you are likely to find Africa’s most beautiful women. Looking through a few recent totally unscientific rankings (you can find them herehere, and here), a few countries keep propping up in the top slots. In no particular order, they are:

  • Ethiopia

  • Eritrea

  • Rwanda

  • Somalia

  • Egypt

  • Ghana

If we go with what the pollsters say, it would seem that the Horn of Africa, North and West Africa beats the rest of the continent in having the most beautiful women. So how did it happen? Was it just a stroke of luck, or are there other forces at play, that tend to shape a society into becoming “more beautiful”?  And did beauty play a political, even security, role in societies before these times, when the focus is mostly on its superficial aspects?
 Continue to read click

Wondimu Mekonnen the man who lost the battle against 

A former lecturer at Addis Ababa University, lost his appeal against failing his PhD course, claimed he was a victim of "institutional racism"... " I failed my PHD because I was ugly and black; I want back the Pounds £20,000 which the Ethiopian government paid Stirling University for my PhD course!! I want it NOW!!!. The response from the sterling university was in a decorated way to 'piss off back to your mountain back territory'. The home office in 1998, was going to deport him back to Ethiopia but to hide his humiliation of failing his PHD exam with coked up invented colourful stories and mainly with help of his former EPRP comrades he claimed political asylum in UK!

This man now thinks that he is the only 'gay in the village' (the only political asylum seeker in UK) and labelling people as 'woyane's' as and when they disagree with him or his cronies! To mend his wounded ego and aspiration, with false credentials this man currently working for Buckingham University. In a covert clandestine activity he is also involved in the systematic hostile takeover of an Ethiopian Orthodox Church, he writes on face book as Weisa Boom https://www.facebook.com/weisa.boom?fref=ufi 

​Most of his writings particularly on St Mary London By-Law Discussion Forum are based on personal attacks on individuals who are about to expose him and his cronies who robbed from the London Debretsion St Mary church as much as £3.5 millions of pounds. The white collar crime was committed using their profession as accountant and laundered the fund as property and other capitals, the investigation by authorities still continues.


በውሸት አሉባልታ የቤ/ክንን ለላምና አንድነት ለማፍረስ፣ አቶ ወንድሙ መኮንን በተባለ ግለሰብ ለተጻፈ ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ። 


በእርግጥ አንድ ክርስቲያን ነኝ የሚል፣ በእድሜ የገፋና፣ በሰለጠነው አለም ለረዢም ዓመታት የኖረ ሰው፣ በቤ/ክን ካህናትና ምእመናን መካከል የሃሳብ ልዩነት ሲፈጠር እንኳን ቢያይ፣ በቅድምያ ቢያንስ በሁለቱ ወገን መካከል የሚቀርበውን ጥያቄ በግንባር አነጋግሮ መረዳት ይገባው ነበር። ከዚያም፤ ወደ ጠረጴዛ ዙርያ ውይይት በማቀራረብ የሃሳብ ልዩነቶችን አጥቦ መፍትሄ ላይ በመድረስ ለቤ/ክችን እድገት ባንድ ላይ መስራት ይገባው ነበር። አቶ ወንድሙ የተባለው ግለሰብ ግን፤ ጭፍን ባላ የጥላቻ መንፈስ ተነሳስቶ፡ ምንም እውነት የሌለው ተራ አሉባላታ በኢንተርኔት ጽፎ በመበተኑ፣ ቤ/ክችንን የመናፍቃን መዛበቻ እንድትሆን አድርጓታል። ለዚህ ክፉ ምግባር ቀዳሚ ተሰላፊ የሆነው ይህ ግለሰብ፡ ይህን ያህል አመት እዚህ ሃገር ሲኖር፣ በቤ/ክችን ውስጥ አንድም የአስተዳደርም ሆነ የልማት ኮሚቴ ውስጥ ገብቶ የፈጸመው አንዳች ተግባር የለም። ስለ ቤ/ክችን ታሪክም ሆነ ሥርዓት/አሰራር የሚያውቀው አንዳችም ነገር አለመኖሩን ከራሱ ጽሑፍ መረዳት ይቻላል። ታዲያ ግለሰቡ፣ እንዲህ ያለ አልባሌ ነገር ውስጥ ራሱን የዘፈቀው ለምን ይሆን? መቼም እግዚአብሔር ሰዎችን ለመልካም ሥራና፣ ለፍቅር፣ ለሰላም ቢፈጥርም፤ በተቃራኒው አንዳንዶች እንደ አቶ ወንድሙ ያሉ እራሳቸውን ዋሽቶለማጣላትናለማስጠላት፣ ለክፋትና ለጥፋት በመሠማራት በየቦታው የተሰለፉ እንዳሉ ግልጽ ነው። በግል ጥላቻ፣ ተነሳስቶ ቤ/ክችንን በመንፈሳዊም ሆነ አስተዳደራዊ ሥራ፣ ይህ የገዛነውን ሕንጻ ቤ/ክን አፈላልጎ ያገኘውን ኮሚቴ በመምራትና ከድሮው ቤ/ክ ወደዚህ አሁን ወደገዛነው ሕንጻ ቤ/ክ እንድንገባ በማድረግ፣ የመጀመሪያ የኪራይ ስምምነትንም ሆነ የሕንጻ ቤ/ክኑ ግዢ ውል ያስፈጸመ፣ በጉልበቱ፣ በገንዘቡና በእውቀቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገና (ዘመናዊን ከመንፈሳዊ ትምህርት አማልቶ የያዘ) ወንድማችን የዲ/ድርሻዬን ስም፣ በግል ጥላቻ በመነሳሳት ለማጥፋትና፣ ውስጥ አዋቂ የሆነው ዲ/ድርሻዬን ጨምሮ ከስልሳ በላይ የሆኑ የቤ/ክችን ካህናትና ምእመናን፤ በቤ/ክችንበግልጽናበስውርየተዘረፈውገንዝብናንብረትይጣራ፣የቤ/የምርጫምሆነያስተዳደርሕግ ኣይጣስ፣ሥርዓትአልበኝነቱይቁምበሚልበቃልምሆነበጽሁፍበግልጽየተጠየቀውን፡ የተጠየቀውን፡ የተጠየቀውን፡ ጥያቄ ለማድበስበስ የታለመ ነበር። የዝርፊያውና የጥፋቱ ተጠያቂዎችም የአቶ ወንድሙ የቅርብ ወዳጆች በመሆናቸው አቶ ወንድሙን ለዚህ የሃሰት አሉባልታና ስም ማጥፊያ ዘመቻ መልመለው አሰልፈውታል። ለዚህም መረጃው፣ በህገወጥነትና በማናለብኝነት ከቤ/ክኑ ጽ/ቤት አውጥተው ለግለሰቡ የሰጡትና በጽሁፉ ላይ ያወጣው የቤ/ክ መረጃና፣ ጥያቄ ያቀረቡ ካህናንትና ምእመናን ስምና ፊርማ ምስክር ነው። 


Read more on the Link below:

http://ethioview.info/nd/london/Wondimu%20Reply%20Aprl26a1.pdf